Read takeaways from THE BERLIN MOOT 2024

Read takeaways from THE BERLIN MOOT 2024

8 Feb 2023

የአገራዊ ምክክር የባለሙያዎች

መመሪያ መፅሐፍ (ዋና ማጠቃለያ)

ባለፉት አስርት አመታት፣ አገራዊ ምክክሮች የአመጽ መስፋፋትን ለማሰወገድ፤ የፖለቲካ ቀውስን እና ሽግግሮችን ለመግራት እንደ ዋነኛ መሳሪያ መታየት ጀምረዋል። ምንም እንኳን በመንግስታት፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ የሲቪል ማህበራት እና ታጣቂ ኃይሎች፤ እንዲሁም በአለም-አቀፍ ፖሊሲ፤ ሙያዊ፤ ዲፕሎማሲያዊ እና ለጋሽ ክበቦች መካከል በስፋት ውይይት የሚደረግባቸው ቢሆንም፣ የእውቅናቸውን ያህል እስካሁን ድረስ የፅንሰ-ሃሳብ ግልፅነት ይጎድላቸዋል። በተጨማሪም አገራዊ ምክክርን ከፖለቲካ አጣብቂኝ፤ ከሚከፋፍሉ የግጭት ክስተቶች እና ከምስቅልቅል የሽግግር ወቅቶች ለመሻገሪያነት እንደ አማራጭ መፍትሄ ለመጠቀም ለሚሹ አካላትም ቢሆን ጥልቅ ሙያዊ እውቀት የሚሠጡ፤ እንደ የተግባር መመሪያ እና ግብአት የሚያገለግሉ ውስን ጽሑፎች ብቻ ይገኛሉ፡፡


 

Share this publication

Thanks for your interest

If you find this publication useful, please consider making a small donation. Your support enables us to keep publishing.